ስለ ኢ.መ.ብ.ባ
ብቁ መገናኛ ብዙኃን ለማህበረሰባዊ ንቃት

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት ባለሥልጣን ሆኖ የተቋቋመ መ/ቤት ነው፡፡ ባለሥልጣኑ ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው።
Objectives:
ኢ.መ.ብ.ባ ፣ ሥነ ምግባራዊ እና ሕገ መንግሥታዊ መብቶችን የሚያከብር እና በመረጃ የተደገፈ የሕዝብ ንግግር የሚያበረታታ የሚዲያ አካባቢን ለማረጋገጥ ይሰራል።
የትኩረት መስኮች

አቅም ግንባታ
ለመገናኛ ብዙሃንእና ማስታወቂያ ዘርፎች አቅም ግንባታን በማቅረብ

ቁጥጥር
የመገናኛ ብዙሃን እና የማስታወቂያ ይዘቶችን በማስተባበር

ፈቃድ እና ምዝገባ
የብሮድካስት፣ ኦንላይን እና የታተመ መገናኛ ብዙሃን ፈቃድ እና ምዝገባ